ተባይን በእጅ መቆጣጠር

ራስዎን ያድርጉት፣ ተበይን የመቆጣጠር ስራ የሚጀምረው ተባዮቹን በከታተልና በማስወገድ ወይም በመቆጣጠር ነው፡፡ በዚህ ረገድ ስኬታማ እንዲሆኑ በትዕግስት  ተባዮቹን ሊደበቅባቸው የሚችሉ ቦታዎችን ይመልከቱ፡፡ ይህ ዘዴ ሁሉም ተባዮች በአንድ ጎዜ አይገድላቸውም፡፡በዚህ ስልት በተደጋጋሚ ካደረጉት ተባዮቹን ሁሉም ተባዮች መግደል ባይችሉም የተባዮቹን ቁጥር መቀነስ ይችላሉ፡፡

ተባዮቹን ለመግደል የሚያስፈልግ መሳርያዎች

ተባዮቹን በቀላሉ ለመግደል የሚያስፈልጉ  መሳርያዎች  በመደብሮችና በመኖርያ ቤትዎ አከባቢ ይገኛሉ:

  • መበራት:  ተባዮች በጨላማ ቦታዎች እና ቀዳዳዎች እንዲሁም ክፍት ቦታዎች ውስጥ ይደበቃሉ፡፡  አብዛኛው ጊዜ ተባዮች የጨለማ ቀይማ ወርቃማ ዓይነት ቀለም አላቸው፣ ነገር ግን ምግብ ካልተመገቡ ቀላል ወርቃማ  ቀለም ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ይህ ለማየት አስቸጋሪ ያደርጋቸዋል፡፡ ተባዮቹን ለመቆጣጠር  ከተጠቃው አከባቢ ትዩዩ መብራት ከተጠቀሙ እንቁላልና ትናንስ ተባዮች በቀላሉ ለማግኘት ያደርጋል፡፡ 
  • library card in crevice for hunting bed bugsያገለገለ ወይም አሮጌ ክሬዲት ካርድ: ይህ የፕላስቲክ ወይም የፕላስቲክ ነክ ካርድ ጫፉ ከቀዳዳዎችና ክፍት ቦታዎች ገፍቶ ለማስወጣት ያስችላል፡፡ የካርዱ ጫፍ በቀዳዳዎችና ክፍት ቦታዎች በማንቀሳቀስ ተባዮቹን በመግፋት መያዝ ወይም መግደል ይቻላል፡፡
  • ክብ ማስትሽ: ሰፋ ያለ፣ ንጹህ ስለሆነ የፕላስቲክ ሽፒንግ ጥሩ አማራጭ ነው፣ ምክንያም  ተባዮቹን ለያዝ ስለሚያስችላነ አቅርቦ በማሳየት ተባዮች መሆናቸው ለመለየት ስለሚያግዝ ነው፡፡  ተባዮቹን ከተመለከቱ ወይም በቀዳዳዎችና ከፍት ቦታዎች ሲቆፍሩ ተባዮቹን ለማውጣ ስለት ነገር ይጠቀሙ፡፡
  • ልብስና ሙቅ ውሃ: ልክ እንደ ማስቲሽ ሙቅ ውሃ ያለው ውሃ ተባዮቹን ለመቆጣጠር ሊያግዝ ይችላል፡፡ በመያዣ ውሃ በመያዝ ቦታውን በማጽዳት ልብሱ የሚገኝበት ምድር ቤት ተባዮቹን እንዳይኖሩበት ያረጋግጡ፡፡ እያጸዱት ባለው ምድር ቤት ውሃ ከባዛብዎት ከመጠን በላይ የሆነውን ውሃ በጨርቅ ያጽዱት፡፡  በተጨማሪ ያጸዱትን ቦታ መልሰው ይመልከቱት፣ ምክንያቱ ምናልባት ሙቀቱ የተራቡ ተባዮች ሊንቀሳቀሱ ሊያደርግ ስለሚችል፡፡ ይህ ልብስ በተለይ ተባዮች በተሰባሰቡበት አከባቢ ውጤታማ ነው፡፡ እርጥበት ያለው ምድር ቤት የ ውጤታማነት እንደሚቀንሰው ያስተውሉ፡፡
  • ፕላስቲክ ቦርሳዎች: የገበያ ቦርሳዎችና የቆሻሻ ቦርሳዎች ምናልባት በተባይ የተጠቁ ልብሶች ለመያዝ ጠቃሚ ነው፡፡ የተጠቁ ዕቃዎች በቦርሳ ውስጥ መክተት ዕቃዎቹ ሳይስፋፉ ወደ ሌላ ቦታ እንዲስፋፉ ለማስቀመጥ ያግዛል፡፡
  • የፍራሽ ማስቀመጫዎች:  የፍራሽ ማስቀመጫዎች ትላልቅ “የጨርቅ ቦርሳዎች“   ሆነው ፍራሹን በውስጣቸው ለማስቀመጥ የሚያግዙ ናቸው፡፡  መቆለፍያቸው ከተዘጋ በኃላ ተባዮቹ የሚበሉትን አጥተው ይራባሉ፡፡ በቤትዎ ለእያንዳንዱ ፍራሽና ቦክስ ስፕሪንግ ማስቀመጫውን ሊኖርዎት ይገባል፡፡ በማስቀመጫው ውስጥ ወይም ቦክስ ስፕሪንግ ተባዮች ካሉ በሁለት ሳምንታት ውስጥ መሞት ይጀምራሉ ፣ ይሁን እንጂ ማስቀመጫው ለ18 ወራት መጠቀም ይገባል፡፡

የተለያዩ ዓያነታት ማስቀመጫ ያሉ ሲሆን ተባዩን ለመቆጣጠር የሚያስችል ማስቀመጫ መጠቀምዎን እርግጠኛ ይሁኑ፡፡

ንጹህ ዞን መመስረት

የተባዮቸን ፍለጋ ለመጀመር የተጠቁ እቃዎችና  ንጹህ እቃዎች የሚቀመጡበት ቦታ በመለየት የመጠቃት ዕድል መቀነስ ይገባል፡፡

የክፍት ግንብ ኮርነሮችና ጫፎችና ላይ ይጀምሩ፡፡  ካርድ ተጠቅመው ከቀዳዳዎችና ክፍት ቦታዎች መቆፈር ከቻሉ ይሞክሩት፡፡  በቀዳዳዎችና ክፍት ቦታዎች ላይ ይስሩ፡፡ ለምሳሌ በምድር  ቤት ያለውን ቤዝ ቦርድ እየዳሰሱ ከሆነ በቤዝ ቦርዱና በምድር ቤቱ መካከል እንዲሁም በቤዝቦርዱ ራስና ግንብ ካርድ ማግኘት ከቻሉ ይመልከቱ፡፡ የባር ታይል( bare tile) ወይም የእንጨት ምድር ምድር ቤት ካልዎት ወለሉን ለማጽዳት እርጥብ ጨርቅን መጠቀም ይችላሉ፡፡ ከመጠን በላይ ውሃ አይቀሙ፡፡   ወለሉን ካጸዱ በኃላ ያለውን ማንኛውም የሚንቀሳቀስ ነገር ይመልከቱ፡፡ ምንጣፍ ያላቸው ቦታዎች ካሉ የጸዱ ቦታዎች ክፈት ያድረግዋቸው፡፡ “ተባዮችን ለመቆጣጠር ክፍት የሚተው ነገሮች” የሚል በ (www.bedbugs.umn.edu/bed-bug-control-in-residences/vacuuming) ይመልከቱ፡፡ በዚህ ግድግዳ ላይ የሚገኙ ስዕሎችና ሌሎች ነገሮች መመልከትዎን አይዘንጉ፡፡

አሁን እርስዎ ሌሎችዕቃዎች ለመዳሰስና ወደ ንጹህ ቦታ ለማስቀመጥ ተዘጋጅተዋል፡፡ ዕቃዎች ወደ ንጹህ ቦታ ማድረግዎ ሲቀጥሉ አብዛኘው ክፍል ክፍት ይሁንና ንጹህ ዞኑን ይስፋፋል፡፡ ይህ ዘዴ ዕቃዎችና ቁሳቁሶች ከሁለት ጊዜ በላይ አያነሱም ማለት ነው፡፡  ይህ ደግሞ ዕቃ ከማጓጓዝ ይልቅ በተባይ ፍለጋ ላይ እንዲያነጣጥሩ ያግዝዎታል፡፡

መታጠብ ያለባቸው ልብሶች፣ የአልጋ ልብሶችና ሌሎች ቁሳቁሶችን በአንድ ላይ ይሰብስቡ፡፡ ትንሽ ነገሮችን መዳሰስ ማለት የቀለለ ስራ ነው፡፡  ” ተባዮችን የሚገድሉ ቁሳቁሶች” የሚል ይመልከቱ (www.bedbugs.umn.edu/bed-bug-control-in-residences/laundering)

መፈለግ

mattress showing bed bug fecal matter with a caption in Amharicየተባዮችን ፍለጋ በራስዎ ዕቃዎች ላይ ይጀምሩ፡፡ ምን እየፈለጉ እንደሆነ ያስታውሱ: ትላልቅ፣ ትናንሽ ተባዮች፣ እንቁላል፣ የደረቁ ቆዳዎችና ምልክቶች ያላቸው ቦታዎች፡፡ ተባዮቹ እንዴት እንደሚለዩ የበለጠ መረጃ ለማግኘት “ተባይ አግኝቻለሁ?”(www.bedbugs.umn.edu/have-i-found-a-bed-bug) የሚለውን ይመልከቱ፡፡

ትራሶች፣ ቦክስ- ስፕሪንግ እና የአልጋ ፍሬምን ጨምሮ ከአልጋዎ ላይ ይጀምሩ፡፡ መጀመርያ የሚታዩ ነገሮችን ይዳስሱ፡፡ ሁሉም ጫፎችና ኮርነሮች ይመልከቱ፡ ሁሉም ጫፎችና የአልጋ ይዞታዎችን ይመልከቱ፡፡  ፍራሹ በአልጋው ላይ እያለ በአምስት ጎኖቹ ሊታይ ይችላል፡፡ የላይኛው ክፍል ማየት ከተጠናቀቀ በኃላ  ፍራሹን በማቆም የታችኛው ክፍል ማየት ይችላሉ፡፡

inspecting a box spring for bed bugsይህ  የቦክስ-ስፕሪንግም በተመሳሳይ መልኩ ይድገሙት፡፡ ልዩነቱ ቦክስ  ስፕሪንግ በታችኛው ክፍል የታጠበቀ “ ቲኪንግ(ticking)”  የሚባል ጨርቅ የተሸፈነ የፕላስቲክ ጫፍ  ያው መሆኑ ነው፡፡  የቦክስ ስፐሪንግ ታችኛው ክፍል እነዚህ መገጣጠሚያዎችና ጫፍ ተመሳሳይ የተባይ የመደበቂያ ቦታዎች ናቸው፡፡   በቦክስ ስፕሪንጉ ውስጥ ምንም ተባይ እንደሌላ ለማረጋገጥ  በእንጨቱ ውስጥ ያለውን  ቲኪንጉን ማስወገድና ቀዳዳዎች፣ ክፍት ቦታዎችና  በቦታው ያሉ ጉድጓ መሰል ነገሮች ማስወገድ አለብዎት፡፡ ከዳሰሱት በኃላ ቲኪኒንጉ በቦታው ሊገጠም ይችላል፡፡  

የብረት ፍሬም እንኳ ቢሆን ሁሉም ጎኖች ይመልከትዋቸው፡፡ ፍሬሙን የሚገናኝበትና ማንኛውም የተደረበ ቦታ ላይ ትኩረት ያድርጉ፡፡  የራስጌና የግርጌ ቢታዎች ተባዮች የሚገኙባቸው ዋና ዋና ቦታዎች ናቸው፡፡ ሁሉም ወሎች በጥንቃቄ ይመልከቱ፣ በሁሉም ዕቃዎች ላይ የሚገኙ ቀዳዳዎች፣ ክፍት ቦታዎችና መሰል ነጎረች ይመልከትዋቸው፡፡

wheel of metal bed frame with bed bug infestationአልጋውን ከጨረሱ በኃላ በክፍሉ በሚገኘው ሌላ ዕቃ ላይ ይቀጥሉ፡፡ መጀመርያ ትልቅ ዕቃን መመልከትና ማጽዳት ተመራጭነማ ምክንያቱም በወለሉ በንጹህ  ቦታ  ቦታ ላይ ደህንነቱ ተጠብቆ ለማስቀመጥ ሌሎች ዕቃዎች በትላልቅ ዕቃዎች አጠገብ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡

ቅድሚያ በሚታይ ቦታ ላይ ባሉ ዕቃዎች ይጀምሩ፡፡ ሁሉም መዓዝኖችና ተደራቢዎችን ይመልከቱ፡፡ ሁሉም ክፍሎችና ክፍት ቦታዎች በጥንቃቄ ይመልከቱ፡፡ ዕቃው ከግንቡ ያንቀሳቅሱትና ጀርባውን ይመልከቱት፡፡ ከደጋፊ ቦርድ የሚያገናኝ ተደራራቢና ማንኛውም ቀዳዳዎችን ይመልከቱ፡፡

ማንኛውም ተሳቢ በማስወገድ ሁሉም መዓዝኖችና ጫፎች ይመልከቱ፡፡ ሁሉም ዕቃዎች ከታሳቢ በማስወገድ ወደ ላውንደሪ ወይም ሌላ ተገቢ እንክብካቤ እንዲደረግላቸው ይሰብስቧቸው፡፡

ዕቃው ባዶ ሲሆን የታችኛው ክፍል ማየት ይኖርብዎታል፡፡  ዕቃውን ለማንቀሳቀስና በጎኑ ለማስመጥ ሊያግዝዎት ይችላል፡፡ ዕቃውን ለመንከባከብ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸውን ያስተውሉ- በወለሉና በዕቃው መካከል ለስለስ ያለ ደጋፊ ዕቃ መጠቀም ይገባል፡፡ 

ሁሉም ቦታ እስከሚጸዳ ድረስ ሁሉም ዕቃዎችና ቁሳቁሶች ማጽዳትዎን ይቀጥሉ፡፡ ሁሉም ነገር ለማዘጋጀት ንጹ ቦታ ሁለት ወይ ሶስት ጊዜ ማስፋት ሊያስፈልግዎት ይቻላል፡፡  ንጹህ ቦታ ለማስፋት የመጀመርያው ንጹህ ቦታ ለመፍጠር ያደረጉትን ተመሳሳይ ደረጃዎች

በክፍሉ ላይ የሚገኙ ሁሉም ዕቃዎች አጽድተው ካጠናቀቁ በኃላ በክፍሉ  በንጹህ ቦታ የማይገኙ ሌሎች ዕቃዎችን ያጽዱ፡፡ ከላይ እንደተገለጸው ቤዝ ቦርዶችና ማንኛውም ክፍት ቦታና ቀዳዳ ያጽዱ፡፡

ካጠናቀቁ በኃላ ዕቃዎችዎን መልሰው አስገብተው የማጽዳት ስራዎን ያከናውኑ፡፡  ማንኛውም ያልታየ ነገር በመቆጣጠርያ መንገዶች ማለፍ አለበት(ማቀዝቀዝ፣ማሞቅ) ወይም ዕቃው ለመንቀል ማስብ አለብዎት፡፡

የፍራሽ ማሽቀመጫው በፍራሹና በቦክሽ-ሽሪነጉ እንዲያስቀምጡ ይመከራሉ፡፡ የፍራሽ ማስቀመጫዎች  ደግመው የሚያጸዱት ቦታ ይቀንሳል ፣ እንዲሁም በቀጣይ ተባዮችን በቀላሉ ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡

Contact Us

For more information contact the bed bug InformationLine:
bedbugs@umn.edu

Now Available in over 100 Languages!


What NOT to do button