ተባዮችን ለመግደል የሚያስፈልጉ የላውንደሪ ግብአቶች

a row of silver washing machines

ልብሶችንና የአልጋ ልብሶችን  ማጠብ  ተባዮችን ለማጥፋት ቀላልና ርካሽ  ነው፡፡ በራስዎ የተባዮችን መቆጣጠርና ጸረ ተባይ የሚጠቀም  የተባዮች አስተዳደር ኩባንያ ባለሙያ  የሚጠቀም የተባይ አስተዳደር ባለ ሙያ መጠቀም በጣም ጠቃሚ ነው፡፡

ማጠብ የተወሰኑ የአልጋ ተባዮችን ሊገድል ይችላል፣ ይሁን እንጂ ማንኛውም ቀሪ  ተባዮችን ሊገድላቸው የሚችለለው የሚያደርቅ ሙቀት ነው፡፡ በተወሳኑ የተለመዱ ድርጊቶች ተባዮች ከቀሪው መኖርያ ቤትዎ በማስወገድ በቀላሉ  ልብሶችን በማጽዳትና የተባይ ማጠራቀሚያ እንዳይሆኑ ማድረግ ይችላሉ፡፡

ተባዮች ለመቆጣጠር ልብስን ለማጠብ ወሳኝ ደረጃዎች 

ተባይ ለማስወገድ ልብስ ሲያጥቡ ማድረግ ያለብዎት ሶስት ዋና ደረጃዎች፡፡ እነዚህ ደረጃዎች ልብሶችን መለየት፣ ማጠብና ማድረቅ እንዲሁም ንጹህ ልብሶች መሰብሰብ ያካትታሉ፡፡

ልብሶችን መለየት

  • በተጠቃው ቦታ ሌላ ጊዜ እንደሚያደርጉት ልብሶቹን ይሰብስቡ፣ እያንዳንዱ ለልብስ በራሱ የፕላስቲክ ቦርሳ ውስጥ ይጨምሩት፡፡ የዕጥበት መመርያዎችን ልብ ይበሉ፡፡ ይህ ከፍተኛ ለልብሶችዎ የሚፈቀድ ዕጥበትና የማድረቅያ መጠን እንዲያድርጉት ያስችልዎታል፡፡
  • የደረቁና ንጹህ ልብሶችን ለብቻ ይለዩ፣ ምክንያቱ እነዚህ እርጥብ አያደርጉትም፣ ነገር ግን በማድረቅያ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡
  • ላውንደሪዎ ከማንቀሳቀስዎ በፊት ቦርሳዎቹን ይዝጉ፡፡ ይህ የአልጋ ተባዮች ወደ ሌላ የክፍሉ ቦታ ወይም ማጠብያ ማሽኑ አንዳይንቀሳቀሱ ያደርጋቸዋል፡፡

bed bugs on a sockልብሶችን ማጠብና ማድረቅ

  • እያንዳንዱ ቦርሳ ወደ ማጠብያ አስገባ(ወይም ወደ ማድረቅያ ለደረቅ-ንጹህ-ብቻ)፡፡
  • እያንዳንዱ ቦርሳ ባዶ ከሆነ ቦርሳው ወደ መኃል ይሳገቡትና ቀሪውን ቦርሳ በመክፈቻው አከባቢ ይሳቡት፡፡
  • ወዲያውኑ ባዶ ቦርሳዎች ወደ ሌላ ንጹህ ቦርሳዎች ያስገቡና ከመወገዱ በፊት ቦርሳውን ይቆልፉት፡፡
  • ልብሶቹ ሊጎዳ በማይችል መልኩ  በሙቃታማ መጠን አጥባ ያድርቁት፡፡
  • ደረቅ ንጹህ ልብሶች በማድረቅያ ማስቀመት እንዲቻል፣ ቢያንስ በመካከለኛ ከፍተኛ ሴቲንግ በማድረቅያ ላይ ያስቀምጡት፡፡ በመቀጠል ደረቅ ንጹህ ልብሶች ለማጽዳት  ወደ ፕሮፌሽናል የጽዳት ሰራተኛ  ይውሰዱት፡፡ ማድረቅ  ተባዮችን ይገድላቸዋል እንጂ ልብሱን አያጸዳውም፡፡
  • የአልጋ ተባዮቹን መግደልና ልብሶችዎን ማጠብ ካልፈለጉ  በቀላሉ የተጠቁ ዕቃዎች በማድረቅያው ለ30 ደቂቃዎችን ያህል ያስቀምጡ፣ ከፍተኛውን ሙቀት ሁሉም የአልጋ ተባዮች ይገድላቸዋል፡፡

ንጹህ  ልብሶችን ማቅመጥTrash bag to hold infested clothing in.

  • ልብሶች ከማድረቅያ እንደወጡ ወዲያው መታጠፍ አለባቸው፡፡ ላውንደሪን የሚጠቀሙት በላውንደሪ ቤት ወይም በአፓርታማ አቅርቦት ከሆነ ልብሶቹን ወዲያውኑ በፕላስቲክ ቦርሳ ያስቀምጡ፡፡ ጠረፔዛው ከተባይ ነጻ መሆኑ ካልተረጋገተ ባልጸዳ ጠረጴዛ ላይ ልብስዎን አያስቀምጡ፡፡
  • በህንጻዎ እስከሚደርሱ ንጹህ ልብሶቹ በቦርሳ መያዝ አለብዎት፡፡
    •  የአልጋ ተባዮች በአገባቡ መቆጣጠር ከቻሉ ላውንደሪው ከቦርሳው ውስጥ ያውጡት፡፡
    •  አሁንም የተጠቃ ካለ ላውነደሪው በቦርሳው ውስጥ ይቁይና ልበሶችን እንደአስፈላጊኔ ያስወግዱ፡፡   

Contact Us

For more information contact the bed bug InformationLine:
bedbugs@umn.edu

Now Available in over 100 Languages!


What NOT to do button