ተባዮችን ለመያዝ ማጽዳት

ማጽዳት በተወሰኑ ቦታዎች በተለይ የተወሰኑ የተባይ ስብስቦች ቁጥር ለመቀነስ ጠቃሚ ነው፡፡  ማጽዳት 100% ውጤታማ አይደለም፣ ነገር ግን ተባዮችን ለመያዝ ያግዛል፡፡  አብዛኛዎን ተባዮችን ለመያዝና ወደ ሌሎች ቦታዎች እንዳይስፋፉ ለማድረግ የተወሰኑ ቁልፍ ምክሮች መከተል አለብዎት፡፡

 • vacuum crevice toolበተቻለ መጠን መጥረግያው ጠንካራ ያድርጉ፡፡ ከመጽጃው ጋር የተጣበቀው መሳርያ ይግጠሙ፡፡  ተባዮች በቀዳደዎችና ስንጥቆች ራሳቸውን የመደበቅ ችሎታ አለቸው፡፡
 • በቦታዎቹ ላይ ትኩረት ማድረግዎ እርግጠኛ ይሁኑ፡፡
 • በጨርቁ ላይ በኃይል አይጫኑ፡፡ ተባዮቹ እንዲበተኑ በዚህም ተባዮቹን ከመያዝ ይልቅ በምድር ቤቱ ላይ እንቅላል እንዲተዉ ያደርጋል፡፡
 • ተባዮች በቀዳዳዎች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ከደደዳዎቹ እንዳያመልጡ በማድረግ ተባዮቹን ማስወገድ ጠቃሚ ነው፡፡
 • ሲጨርሱ የቆሻሻ ቦርሳውን ያስወግዱ ቦርሳውንም በፕላስተር ይቆልፉት፡፡ ከዚህ በቀመጠል የቆሻሻ ቦርሳውን በፖላስቲክ ቦርሳው ላይ ጨምረው ቦርሳው ከውጭ መቆለፍ ይገባል፡፡ ይህ ቦርሳ በቆሻሻ ሊጣል ይችላል፡፡
 • ባዶውን ቦታ ቦርሳ ያይዝ ከሆነ ዕቃዎችን አውጥተው በፕላስቲክ ቦርሳ ውስጥ ያሽጉዋቸው፡፡ ሁሉም ተባዮች ለመገደላቸውን ለማረጋገጥ ኮንተይነሩን በሙቅ ውሃ  ይጠቡት፡፡  በኮንተይነሩ ማጣርያ አለ፡፡  ይህ ማጣርያ ማጠብ፣ ማቀዝቀዝ ወይም በሌላ አዲስ ማጣርያ ሊቀየር ይገባዋል፡፡  በባዶ ቦታው ውስት በኤሌክትሪክ መሳርያወዎች ውሃ አይጠቀሙ፡፡
 • ተባይን ለመቆጣጠር  በሌላ ቦታ ክፍት ቦታ መጠቀም ከፈረሻው ቀን የክፍት ቦታው ዕቃዎች ይንቀልዋቸው፡፡
 • ተደጋጋሚ ከፍት ቦራ ማድረግ የተበከለ ቦታን ለማጽዳት ጠቃሚ ነው፡፡ ባለፈው ቦታ በየጠኛው አከባቢ ተባይ አግኝተው እንደነበር እርግጠኛ ይሁኑ፣ እነዚህ ቦታዎች ደግመው ክፍት ያድርግዋቸው፡፡ የተባይ እንቁላሎች በመሬት ከወደቁ ለማስቀገድ አስቸጋሪ ናቸው፡፡ ትላልቅ ተባዮች ከዚህ በፊት ተበክሎ በነበረ ቦታ ላይ ይሰበሰባሉ፡፡  እነዚህ ቦታዎችን ደግሞ ማየትና ክፍት ማድረግ በቤትዎ የተባዮችን ቁጥር ለመቀነስ ይረዳል፡፡
 •  በክፍት ቦታ ተባዮችን ለማስወገድ እንደ ማጠብ፣ ማሞቅና ማቀዝቀዝ ያሉ ግአቶችን ይጠቀሙ፡፡  ክፍት ቦታ ለማድረግ የሚያስፈልግ ጉልበት ይቀንሳል እንዲሁም የመቆጣጠር ሂደቱን ይበልጥ ውጤታማ  ያደርጋል፡፡
 •  በተቻለ መጠን በቀላሉ ቤትዎን ለመጠበቅ ጥረት ያድርጉ፡፡ ተባዮቸረ መደበቅ ይወዳሉ፣ የተደበቁ ተባዮችን ለመፈለግ ደግሞ ብዙ ጥረት ይጤቃል፡፡
 •  በተደጋጋሚ ክፍት ያደረጉትን ቦታ ለመቀነስ ያልተበከሉ ቁሰቀሱሶችን በፕላስቲክ ቦርሳ ውስጥ ያስቀምጡ፡፡ 

Contact Us

For more information contact the bed bug InformationLine:
bedbugs@umn.edu

Now Available in over 100 Languages!


What NOT to do button