ተባይ አግኝቻለሁ?
View this page in another language
English | Español (Spanish) | አማርኛ (Amharic) | العربية (Arabic) | 简体中文 (Chinese) | Français (French) | Hmoob (Hmong) | Oromo | Русский (Russian) | Somali | Tiếng Việt (Vietnamese)
ተባዮች ከሌሎች መሰል ፍጥረቶች ስለሚመሳሰሉ ለመለየት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም መኖቸው በዕድሚያቸው መሰረትና በቅርቡ ከተመገቡ ይለዋወጣል፡፡
ትላልቅ ተባዮች ወርቃማ ቀለምና ከ1/4 እስከ 3/8 ጫማ የሚደርስ ቁመት አላቸው፣ ከቁመታቸው ተቀራራቢ ስፋት አላቸው፡፡ ቅርጻቸው የአፕልን ፍሬ ያክላል፡፡ ትናንሾቹ ተባዮች በጣም ትንስ ሊሆኑ ስለሚችሉ ለማየት አስቸጋሪ ነው፡፡
ተባዮቹ ከንፍ ስለሌላቸው መብረር አይችሉም፡፡ ተባዮቹ ከላይ ወደ ታችና ወደ ጎን በፍጥነት መንቀሳቀስ ይችላሉ፡፡
ተባዮቹ ምግብ በተመገቡበት ወቅት ክብና ለጥ ያለ ቅርጽ አላቸው፡፡ ተባዩ አንድ ሰውን በሚነክስበት ወቅት ሌላ ጊዜ ከነበረው ቅርጹ ይሰፋል፣ ቁመቱ ይረዝማል እንዲሁም ቀለሙ ይቀላል; ብዙ ጊዜ ከሲጋራ ጋር የሚወዳደር ቅርጽ አላቸው፡፡
በተባይ የተጠቃ ነገር ካልዎት የደረቁ ተባይ አካላት ማየት ይችላሉ፡፡ የተባዩ የሰውነት አካሉ ተባዩ ሲያድግ ብቻውን የቀረ ባዶ ነው፡፡ ይህ የተባዩ ቅርጽ ያለው ሲሆን የሚታይ አይደለም፡፡
ተባዮቹ በሌሊት ነው ንቁ የሚሆኑት፣ በመሆኑም በቀን ክፍለ ጊዜ አይታዩም፡፡ በቀን ጊዜ ሰዎች አረፍ ማለታቸው ወይም መተኛታቸውን ካወቁ ለመመገብ ይንቀሳቀሳሉ፡፡ በቦታው ትልቅ መበከል ካለ ወይ ያገኙትን ተባይ የሌሊት ወፍ ተባይ ከሆነ ሌላ ተባይ በቀን ሊታዩ ይችላሉ፡፡ የሌሊት ወፍ ከተባዮቹ ጋር በጣም ተመሳሳይነት ያላቸው ሲሆኑ ብዙ ጊዜ በሌሊት ወፍ ወይም ወፍች ላይ ይገኛሉ፡፡ ተባዮቹ እንደሊለዩ ወደ ባለሙያ መላክ አለባቸው፡፡
ተባዩ እንዳገኙ ካሰቡ በመያዣ ይዘው በተባይ አስተዳደር ባለሙያ(ተባይ አጥፊ) ከተለዩ በኃላ በፓላስቲክ ቦርሳ ይጨምርዋቸው፡፡
ተባዩ እንዳገኙ ካሰቡ በመያዣ ይዘው በተባይ አስተዳደር ባለሙያ(ተባይ አጥፊ) ከተለዩ በኃላ በፓላስቲክ ቦርሳ ይጨምርዋቸው፡፡
ተባዩ በባይ አጥፊ ባለሙያ መለየት ካተቻለ ተባዩን በፕላስተር ወደ :
Bed Bug InformationLine (የተባይ የመረጃ ላይን)
Rm 219 Hodson Hall (ሆድሰን አዳራሽ)
1980 Folwell Ave
St. Paul, MN 55108 ይላኩት
ተባዩቹን ካገኙ የትና መቼ እንደተለዩ ያስተውሉ፡፡ ይህ የተባይ አስተዳደር ባለሙያው በቤትዎ ለአሰሳ ሲመጣ ስራው ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆንለት ያድርገዋል፡፡