ተባዮች ወደ ቤት እንዳይገቡ እንዴት መከላከል ይቻላል

ተባዮች በልብስ፣ ዕቃ ወይም የአልጋ ልብሶች በቱቦዎችና ዋየሮች እንዲሁም እንደ “ሂትች-ሂከርስ(hitch-hikers)” በእርስዎና በእንግዶች ልብስ ጫማና ቦርሳ  አማካኝነት ወደ ቤት ሊገቡ ይችላሉ; 

ተባዮች ወደ ቤት እንዳይገቡ ለመከላከል :

couch outside with large red x

  • በመንገድ ላይ ያገኙንት የቤት ዕቃዎች፣ ፍራሽ፣ ሳጥን፣ ስፕሪንግስ ወይም የአልጋ ፍሬም ወደ ቤት ይዘው አይምጡ፡፡
  • ሁሉም ጥቅም ላይ የዋሉ ወይም በኪራይ የመጡ ዕቃዎች ተባይ ይኖራቸው እንደሆነ ያረጋገጡ፡፡  ተባዮች መኖራቸውን ለማወቅ “ተባይ አግኝቻለሁ” በሚል ርዕስ ያለው ፋክስሽት (factsheet)  ይመልከቱ፡፡
  • ሻንጣ፣ ቦርሳ፣ የእጅ ቦርሳ በአልጋ፣ ሶፋ ወይም በሌላ የሚያርፉበት ወይም የሚተኙበት አያስቀምጡ፡፡
  • ጉዛ ላይ ሲሆኑ የሚያርፉበት ቤት ተባይ እንደሌለው ያረጋግጡ፡፡ የአልጋ ልብሱ፣ የቤት ዕቃዎች ወይም የዕቃ ማስቀመጫው ይመልከቱት፡፡ ሻንጣዎችዎ ከአልጋው ያርቁት እንዲሁም ሲወጡ ተባይ እንደሌለው ያረጋግጡ፡፡ ለበለጠ መረጃ “የሆቴል ክፍልዎን ይቆጣጠሩ” የሚለውን ይመልከቱ፡፡
  • hotel room bed with large bed bug በመኖሪያ ህንፃዎች ውስጥ፣ ስንጥቅና በቧንቧ መታጠፊያና ገመዶች ላይ ይህ ተባዮች ወደሚቀጥለው የመኖሪያ ህንፃ እንዳያልፉ ያግዳል፡፡
  • ከተባዮች ጋር ንክኪ እንዳልዎት ከተሰማዎት ወዲውኑ ልብስዎችዎን ልብሱ በማይጎዳ መልኩ  በከፍተኛ ሙቀት አጥበው ያድርቁ ወይም ይህንን ማድረግ እስከሚችሉ በታሸገው የፕላስቲክ ቦርሳ ያስቀምጡት፡፡  ጫማዎችመ ቦርሳዎችና ሌሎች ዕቃዎች በማድረቅያው ለ30 ደቂቃዎች በመካከለኛ ከፍተኛ ሙቀት  ወይም ዕቃው መቋቋም የሚችለውን ያህል ከፍተኛ ሙቀት ማስመጥ ይችላሉ;፡፡ ለበለጠ መረጃ  “ተባዮችን ለመግደል የሚያስችሉ የላውንደሪ ግብአቶች” የሚል ይመልከቱ፡

Contact Us

For more information contact the bed bug InformationLine:
bedbugs@umn.edu

Now Available in over 100 Languages!


What NOT to do button