ተባዮች ሲኖሩ ሊደረግ የሚገባውና የማይገባው

  • አይረበሹ፡፡. ተባዮቹን በጥንቃቄና ተገቢውን የመቆጣጠርያ ዘዴዎችን መቆጣጠር ይችላሉ፡፡
  • ተባዮችን በአትክልትና በግብርና ለመግደል እንደይሞክሩ፡፡ ሌሌች ጸረ ታበዮች መጠቀም እርስዎ ወይ ም ቤተ ሰብዎ ለከባድ በሽታ ሊዳርግዎት ይችላል፡፡ 
  •  “በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ“ ወይም “በልምድ የተሰሩ“ ምርቶችን አይጠቀሙ፡፡ በልምድ  የተዘጋጁ ምርቶች አደገኛና የባሰ ችግር የሚያስከትሉ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
  • ከእንግሊዝኛ በሆነ ቋንቋ ውጭ ደረጃ የተጻፈባቸው ምርቶች አይጠቀሙ፡፡
  •  ጸረ ተባዩን በቀጥታ ከገላዎ ጋር አያስነኩት፡፡ ይህ ከፍተኛ ህመም ሊያስከትልብዎት ይችላል፡፡
  • ረቢንግ አልኮል፣ ኬሮሲን ወይም ጋዞሊን አይጠቀሙ፡፡  እነዚህ ኬሚካሎች የእሳት አደጋ ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡
  • ዕቃዎችዎን አይጣሉ፡፡. አልጋዎችና ሌሌች ዕቃዎች ከተባዮች መንከባከብ ይገባል፡፡ ዕቃዎችዎን መጣል ተባዮቹን ሊያስፋፋ ያደርጋል፣ እንዲሁም አዲስ አዲስ ዕቃ ይግዙ፡፡
  • ዕቃዎች ከአልጋ ስር አያስቀምጡ፡፡ ከአልጋ ስር ዕቃዎችን ማስቀመት ተባዮቹ በርካታ የመደበቅያ ቦታዎችን እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፡፡ ይህ ተባዮችን ለማስወገድ የበለጠ ከባድ ያደርገዋል፡፡
  • ቁሳቁሶች ከክፍል ክፍል አያንቀሰቀቅሱ፡፡ በተባይ የተጠቁ ዕቃዎች ከአንዱ ወደ ሌላ ክፍል ማንቀሰቀቀስ ተባዮቹን ሊያበዛቸው ይችላል፡፡
  • ዕቃዎች በጥቁር ፕላስቲክ አድርገው ጸሓይ ላይ አያስቀምጡ፡፡ ተባዮቹን ለመግደል በቂ ሙቀት አይደለም፡፡

ተባዮች አሉ ብለው ሲያስቡ ማድረግ ያለብዎት:

  • ተባይ መሆኑን ያረጋግጡ; “ ተባይ አግኝቻለሁ ?” የሚለው መረጃ  www.bedbugs.umn.edu/have-i-found-a-bed-bug ይመልከቱ፡፡
  • በሚኖሩበት ያለው የፔስ ማኔጅመነት ፕሬፌሽናል ያናግሩ፡፡
  •  ብክለቱን ለመከላከል የሚያስችሉ ደረጃዎች ይጠቀሙ;  “በመኖርያ ቤት ተባይን በቆታጠር ” የሚል ከ www.bedbugs.umn.edu/bed-bug-control-in-residences ያንብቡ፡፡

Contact Us

For more information contact the bed bug InformationLine:
bedbugs@umn.edu

Now Available in over 100 Languages!


What NOT to do button